Sunday, May 11, 2014

ሪፖርተር ጋዜጣ ሚያዝያ 29 ቀን 2006

**የቻይና ትላልቅ ኩባንያዎች በማዕድን ፍለጋና በኢንዱስትሪ ዘርፎች ሊሰማሩ ነው ለኢትዮ - ጂቡቲ የባቡር መስመር ቃል የተገባው ሦስት ቢሊዮን ዶላር ተለቋል የአሥር ዓመታት የስትራቴጂካዊ ግንኙነት የትብብር ማዕቀፍ ተፈርሟል

**የአዲስ - አዳማ የፍጥነት መንገድ እስከ ጂቡቲ እንደሚዘልቅ ተገለጸ

**የኩላሊት ንቅለ ተከላ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡

**ባለፈው ታኅሳስ በደቡብ ሱዳን በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ኢትዮጵያ የገቡ ደቡብ ሱዳናውያን ቁጥር 110 ሺሕ መድረሱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታወቀ::

No comments:

Post a Comment