Monday, May 5, 2014

እቺ ጎንበስ ጎንበስ ሣር ፍለጋ ሳትሆን ዱባ ለመስረቅ ናት

አሳዳጅና ተሳዳጅ እየተሯሯጡ ነው፡፡ ተሳዳጅ በመሳደድ ስጋትም፣ በደመነብስም አንድ ረዥም ዛፍ ላይ ይወጣል፡፡ አሳዳጅ በእጁ ጦር ይዟልና ዛፉ ላይ መውጣት አልቻለም፡ ፡ ስለዚህ፤ “ና ውረድ፤ አልገልህም!” አለው፡፡ ዛፍ ላይ ያለው ተሳዳጅ፤ “ወዳጄ! ዝም ብለህ ና ውረድ አትለኝም ወይ? አልገልህምን ምን አመጣው?” አለው 

No comments:

Post a Comment